CERES ACADEMY
  • WELCOME
    • WHY
    • ABOUT CERES
    • VIDEO-BLOG
    • AGRI i SME
  • COURSES
    • STORE
    • BALANS >
      • innerlijk >
        • droomverwezenlijking
        • regie
        • emoties >
          • angsten
          • jaloezie
          • dwangmatigheden
        • gedachten
        • schaduwen
        • oordelen
        • verlichting
        • intenties
        • natuur
        • kleurpsychologie2
      • uiterlijk >
        • Jij >
          • kleuren
          • kleurpsychologie
          • lichaam
          • garderobe
          • makeup
          • kledingtips-man
      • huis >
        • kleurpsychologie1
      • relaties >
        • vragen
        • relatie
        • familie
        • kinderen >
          • voedingkids
        • overlijden
        • intimiteit
      • inkomsten
      • ontwikkeling
      • wereld
    • BALANCE >
      • Innerlife
      • Appearance
      • Relations
      • Livingspace
      • Income
      • Development
      • World
    • Ondernemerscursus >
      • instanties
      • handleidingOC
      • curricula >
        • currONDERNEMERSCURSUS
        • currPOSMACRO
        • currMICROMACRO
        • currNEUROEURO
        • currDISCUSSIE
        • currPOSMICRO
    • Entrepreneurscourse
    • Publiek Private Samenwerking cursus
    • Public Private Partnership course
    • Discussiecursus
    • Discussion course
    • Positioneringscursus
    • Soroptimistencursus
  • 2 for 1
    • 2 voor 1
    • 2 ለ 1
    • EU Partnership KA2 >
      • EU Partnersite
  • LEARN PLATFORM (members)
    • ወደ አማርኛ የመማሪያ ገጽ >
      • ማይክሮ ሚክሮ >
        • ውስጣዊ ህይወት
        • አቋም
        • ማህበራዊነት
        • አካባቢያችን
        • ገቢ
        • የማወቅ ጥረት
        • የራሳችን አለም
      • ማስተር ክፍል የስራ ፈጣራ >
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
        • ሞጁል 3
        • ሞጁል 4
        • ሞጁል 5
      • አጠቃላይ ኮርስ ላይ እራስን ማስቀመጥ >
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
      • ማይክሮ ማክሮ >
        • ሞጁል 0
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
        • ሞጁል 3
        • ሞጁል 4
        • ሞጁል 5
      • ኔሮ ዩሮ የኮርስ የመማሪያ መንገድ >
        • ሞጁል 0
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
      • ሲረስ የኢ-ትምህርት የመነሻ ውይይት >
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
        • ሞጁል 3
      • ማይክሮ አቀማመጥ >
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
    • ONDERNEMER >
      • OCmodule1
      • OCmodule2
      • OCmodule3
      • OCmodule4
      • OCmodule5
    • ENTREPRENEUR >
      • ECmodule1
      • ECmodule2
      • ECmodule3
      • ECmodule4
      • ECmodule5
    • MICRO MACRO BALANS >
      • MM0
      • MM1
      • MM2
      • MM3
      • MM4
      • MM5
    • MICRO MACRO BALANCE >
      • MMe0
      • MMe1
      • MMe2
      • MMe3
      • MMe4
      • MMe5
    • NEURO-EURO >
      • neuro-euro0
      • neuro-euro1
      • neuro-euro2
    • NEURO-EURO >
      • Eneuro-euro0
      • Eneuro-euro1
      • Eneuro-euro2
    • DISCUSSIE >
      • discussie1
      • discussie2
      • discussie3
    • DISCUSSION >
      • discussion1
      • discussion2
      • discussion3
    • POSITIONERING MICRO >
      • POSMICROmodule1
      • POSMICROmodule2
    • POSITIONING MICRO >
      • EPOSMICRO1
      • EPOSMICRO2
    • POSITIONERING MACRO >
      • POSModule1
      • POSmodule2
    • POSITIONING MACRO >
      • EPosMac1
      • EPosMac2
    • PUBLIEK PRIVATE SAMENWERKING >
      • PPSmodule1
      • PPSmodule2
      • PPSmodule3
      • PPSmodule4
    • PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP >
      • PPPmodule0
      • PPPmodule1
      • PPPmodule2
      • PPPmodule3
      • PPPmodule4
    • SOROPTIMIST >
      • Inleiding
      • Lokaal
      • Nederland
      • Europa
      • Internationaal
      • Afsluiting

2 ለ 1 ፕሮግራም
​ለስደተኞች እና ተፈናቃዮች

ስደተኞች እና ተፈናቃዮች በኔዘርላንድ ውስጥ አዲስ ሕይወት መገንባት እንዲችሉ  የኢኮኖሚ እና እውቀትን የማግኘት ነፃነት ሊሰጣቸው ይገባል። በተመሳሳይ ሁኔት ይሄንን እድል መጠቀም በመቻላቸው የመጡበት አገር  ነባራዊ ሁኔታ ሲስተካከል የተሰጣቸውን  አማራጭ መነሻ በማድረግ ወደ መጡበት አገር ለመመለስ ክፍት የሆነ ሁኔታን ያመቻችላቸዋል።
 
የትኛውም የማህበረሰብ አባል የሆነች አንዲት ሴት እንደምሳሌ ብንወስድ ምንም ሳይቸግራት የኖረችበትን እና ያደገችበትን ቀየ፤ የምትወዳቸውን እና የምትሳሳለትን ትዳሩዋን እና ቤተሰቦዎቹዋን ወደሁዋላ ጥላ የምትሄድ የለችም። ይህን ልታደርግ የምትገደድ ሴት ግን ለትዳሯ፤ እንዲሁም ለቤተሰቦቹዋ የተሻል ኑሮ አመጣለሁ የሚል ተስፋን የሰነቀች ናት። በ 2 ለ 1 የመማሪያ ፕሮግራማችን፤ በስደት ላይ ያለችውን አልያም ሃገሩዋ ላይ ንሮዋን አሸንፋ ለመኖር የምትደክመውን ሴት ልጅ ያጠቃልላል።
 
በዚህ ልዩ “1 ለ 2 ፕሮግራም” አንድ ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖር ሴት፤ እዚህ አውሮፓ ውስጥ ቤተሰብ፤ ጓዋደኛ አልያም በደንብ ከምታውቃቸው ሰውዎች ጋር፤ በርቀት ትምህርት አማካኝነት፤ እርቀት ሳይገድባቸው፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆና፤ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም፤ እውቀትን ማግኘት ትችላለች። ይህ የምትቀስመው ትምህርት በነጻ ተደራሽ የሚሆን ነው።
 
ከ 2014 እንደ ፈራንጆች አቆጣጠር ጀምሮ በኔዘርላንድ ውስጥ ለሚገኙ የክፍተኛ ትምህርት ለተማሩ ሴቶች እንዲሁም በትምህርት ደርጃቸው ከፍ ላላሉ ስደተኞ ሴቶች፤ ይህንን የስራ ፈጣሪ ኮርስ በመስጠት ላይ እንገኛለን። አብረውን የሚሰሩ አጋር ማእካላትን ለመጥቀስ ያህል (ላይብረሪዎች/መጽሃፍ ቤቶች፤ የስደተኛ ማእከላት፤ የሴቶች ማህበራት፤ የትምህርት ተቋማት) ወ.ዘ.ተ.።
 
የዚህ ኮርስ ዋና አላማ ስራ ፈጣሪ ስደተኞችን፤ በእውቀት በማዳበር የፈጠራ ስራቸው ተጠቃሚ ማድረግ ነው። አጋር ማእካላት በመሄድ የሚያግኙት እውቀት፤  በህግ ደራጃ ህጋዊነቱን የጠበቀ ስራን፤ እንዲሁም የገንዘብ አያያዝ እውቀትን ያካትታል፤ በተጨማሪም ምርቶን እንዴት አድርገው ማስተዋወቅ እንዳለቦት የሚማሩበት ቦታ ነው። ኮርሱን ሲጨርሱ የሚማሩት ይራሶን ዌብ ሳይት/ዌብ ሾብ እንዴት መስራት እንደሚችሉ ብቻ ሳይሆን፤ የስራ መስራት ስልጠናንም ያገኛሉ።

Ondernemer 
Entrepreneur 

Discussie
Discussion

Positioneren
​
Soroptimisten

Publiek Privaat Partnerschap
Public Private Partnerships

2-voor-1 Migranten
2-for-1 for Migrants


CERES was established on 6 March 2012, KvK 54842786; Bankaccount: (IBAN) NL51 RABO 0311 1545 73;  The address is Nieuwe Zeeweg 46, 2201 TK Noordwijk. Telephone number is 0031651111418 stichtingceres@gmail.com
  • WELCOME
    • WHY
    • ABOUT CERES
    • VIDEO-BLOG
    • AGRI i SME
  • COURSES
    • STORE
    • BALANS >
      • innerlijk >
        • droomverwezenlijking
        • regie
        • emoties >
          • angsten
          • jaloezie
          • dwangmatigheden
        • gedachten
        • schaduwen
        • oordelen
        • verlichting
        • intenties
        • natuur
        • kleurpsychologie2
      • uiterlijk >
        • Jij >
          • kleuren
          • kleurpsychologie
          • lichaam
          • garderobe
          • makeup
          • kledingtips-man
      • huis >
        • kleurpsychologie1
      • relaties >
        • vragen
        • relatie
        • familie
        • kinderen >
          • voedingkids
        • overlijden
        • intimiteit
      • inkomsten
      • ontwikkeling
      • wereld
    • BALANCE >
      • Innerlife
      • Appearance
      • Relations
      • Livingspace
      • Income
      • Development
      • World
    • Ondernemerscursus >
      • instanties
      • handleidingOC
      • curricula >
        • currONDERNEMERSCURSUS
        • currPOSMACRO
        • currMICROMACRO
        • currNEUROEURO
        • currDISCUSSIE
        • currPOSMICRO
    • Entrepreneurscourse
    • Publiek Private Samenwerking cursus
    • Public Private Partnership course
    • Discussiecursus
    • Discussion course
    • Positioneringscursus
    • Soroptimistencursus
  • 2 for 1
    • 2 voor 1
    • 2 ለ 1
    • EU Partnership KA2 >
      • EU Partnersite
  • LEARN PLATFORM (members)
    • ወደ አማርኛ የመማሪያ ገጽ >
      • ማይክሮ ሚክሮ >
        • ውስጣዊ ህይወት
        • አቋም
        • ማህበራዊነት
        • አካባቢያችን
        • ገቢ
        • የማወቅ ጥረት
        • የራሳችን አለም
      • ማስተር ክፍል የስራ ፈጣራ >
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
        • ሞጁል 3
        • ሞጁል 4
        • ሞጁል 5
      • አጠቃላይ ኮርስ ላይ እራስን ማስቀመጥ >
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
      • ማይክሮ ማክሮ >
        • ሞጁል 0
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
        • ሞጁል 3
        • ሞጁል 4
        • ሞጁል 5
      • ኔሮ ዩሮ የኮርስ የመማሪያ መንገድ >
        • ሞጁል 0
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
      • ሲረስ የኢ-ትምህርት የመነሻ ውይይት >
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
        • ሞጁል 3
      • ማይክሮ አቀማመጥ >
        • ሞጁል 1
        • ሞጁል 2
    • ONDERNEMER >
      • OCmodule1
      • OCmodule2
      • OCmodule3
      • OCmodule4
      • OCmodule5
    • ENTREPRENEUR >
      • ECmodule1
      • ECmodule2
      • ECmodule3
      • ECmodule4
      • ECmodule5
    • MICRO MACRO BALANS >
      • MM0
      • MM1
      • MM2
      • MM3
      • MM4
      • MM5
    • MICRO MACRO BALANCE >
      • MMe0
      • MMe1
      • MMe2
      • MMe3
      • MMe4
      • MMe5
    • NEURO-EURO >
      • neuro-euro0
      • neuro-euro1
      • neuro-euro2
    • NEURO-EURO >
      • Eneuro-euro0
      • Eneuro-euro1
      • Eneuro-euro2
    • DISCUSSIE >
      • discussie1
      • discussie2
      • discussie3
    • DISCUSSION >
      • discussion1
      • discussion2
      • discussion3
    • POSITIONERING MICRO >
      • POSMICROmodule1
      • POSMICROmodule2
    • POSITIONING MICRO >
      • EPOSMICRO1
      • EPOSMICRO2
    • POSITIONERING MACRO >
      • POSModule1
      • POSmodule2
    • POSITIONING MACRO >
      • EPosMac1
      • EPosMac2
    • PUBLIEK PRIVATE SAMENWERKING >
      • PPSmodule1
      • PPSmodule2
      • PPSmodule3
      • PPSmodule4
    • PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP >
      • PPPmodule0
      • PPPmodule1
      • PPPmodule2
      • PPPmodule3
      • PPPmodule4
    • SOROPTIMIST >
      • Inleiding
      • Lokaal
      • Nederland
      • Europa
      • Internationaal
      • Afsluiting